Amharic stringlengths 8 388 ⌀ | sentiment stringclasses 2 values | __index_level_0__ int64 0 1.5M |
|---|---|---|
እነርሱንም ተዋቸው ፡ ፡ ነገሬ ሰላም ነው በልም ፡ ፡ ወደፊትም (የሚመጣባቸውን) ያውቃሉ ፡ ፡ | Positive | 0 |
ሁሉም ተጠባባቂ ነው ተጠባበቁም፤ የቀጥታውም መንገድ ባለቤቶች እነማን እንደሆኑ፣ እነማንም እንደተመሩ፣ ወደፊት ታውቃላችሁ በላቸው። | Positive | 1 |
10_4_ሁላችሁም ኾናችሁ መመለሻችሁ ወደ እርሱ ነው። | Positive | 2 |
ይከልከሉ፤ እርሱ ቁርዓን መገሠጫ ነው። | Negative | 3 |
በከሓዲዎች ላይ ገር ያልኾነ ነው። | Positive | 4 |
ውሸታሙ ኩሩው ማን እንደኾነ ነገ በእርግጥ ያውቃሉ ፡ ፡ | Negative | 5 |
በከሓዲዎች ላይ ገር ያልኾነ ነው ፡ ፡ | Positive | 6 |
ዐረብኛ ቁርኣን ሲኾን ለሚያውቁ ሕዝቦች (የተብራራ) ነው። | Positive | 7 |
እነርሱ በላጮች ናቸውን ወይስ የቱብበዕ ሕዝቦችና እነዚያ ከእነርሱ በፊት የነበሩት? | Negative | 8 |
ወይስ በእርሱ ዕብደት አለበት ይላሉን አይደለም ፡ ፡ እውነትን ይዞ መጣላቸው ፡ ፡ አብዛኞቻቸውም እውነትን ጠይዎች ናቸው ፡ ፡ | Positive | 9 |
10|8|እነዚያ ይሠሩት በነበሩት ምክንያት መኖሪያቸው በእሳት ውስጥ ነው። | Positive | 10 |
ነፍሱን የሚጠብቅ ግን ከእነዚህ ይርቃል። | Positive | 11 |
ሰው አጥንቶቹን አለመሰብሰባችንን ያስባልን? | Negative | 12 |
በዕድሜህ እንምላለን እነሱ በእርግጥ በስከራቸው ውስጥ ይዋልላሉ ፡ ፡ | Negative | 13 |
44|22|ቀጥሎም (ስለ ዛቱበት) "እነዚህ አመጸኞች ሕዝቦች ናቸው" (አጥፋቸው) ሲል ጌታውን ለመነ። | Negative | 14 |
ለነርሱ በውስጧ ሲኾኑ የሚሹት ሁሉ አልላቸው ፡ ፡ እኛም ዘንድ ጭማሪ አልለ ፡ ፡ | Positive | 15 |
እንዲህም አሉ፦ "እነሆ ዛሬ ከእስራኤል መካከል አንድ ነገድ ተቆርጧል። | Negative | 16 |
26|220|እነሆ እርሱ ሰሚው ዐዋቂው ነውና። | Positive | 17 |
የፊተኛይቱንም አፈጣጠር 1 በእርግጥ አውቃችኋል፤ አትገነዘቡምን? | Negative | 18 |
በመጣላቸው ጊዜ "ይህ ግልጽ ድግምት ነው እንጂ ሌላ አይደለም" አሉ። | Positive | 19 |
69|38|በምታዩትም ነገር እምላለሁ። | Negative | 20 |
"በሰላም ግቧት ይህ የመዘውተሪያ ቀን ነው" (ይባላሉ) ። | Positive | 21 |
እነዚህም ለእርሷ መመለስ የሌላትን አንዲትን ጩኸት እንጅ ሌላን አይጠባበቁም። | Positive | 22 |
ኢብሊስ (ዲያብሎስ) ብቻ ሲቀር እምቢ አለ፤ኮራም ከከሀዲዎቹ ሆነ" ማለቱ ነው። | Negative | 23 |
24|63|በመካከላችሁ የመልክተኛውን ጥሪ ከፊላችሁ ከፊሉን እንደ መጥራት አታድርጉት። | Positive | 24 |
" እውነቱ መጣ ፡ ፡ ውሸትም መነሻም መድረሻም የለውም (ተወገደ) " በላቸው ፡ ፡ | Negative | 25 |
ይከልከሉ፤ እርሱ (ቁርዓን መገሠጫ) ነው። | Negative | 26 |
55|43|ይህቺ ያቺ አመጸኞች በእርሷ ያስተባብሉባት የነበረችው ገሀነም ናት (ይባላሉ) ። | Negative | 27 |
ታዲያ በሚያየው ላይ ትከራከሩታላችሁን? | Negative | 28 |
ታዲያ በሚያየው ላይ ትከራከሩታላችሁን? | Negative | 29 |
በነፍሳቸው ላይ እንዴት እንደ ዋሹና ይቀጣጥፉት የነበሩት ነገር ከእነሱ እንዴት እንደ ተሰወረ ተመልከት ፡ ፡ | Negative | 30 |
ከዐሥር ወንዶች ልጆች እኔ አልበልጥብሽምን? | Negative | 31 |
37|71|ከእነርሱ በፊትም የቀድሞዎቹ (ሕዝቦች) አብዛኞቻቸው በእርግጥ ተሳስተዋል። | Negative | 32 |
በዚህ ውስጥ ለሚፈራ ሰው በእርግጥ መገምገሚያ አለበት። | Negative | 33 |
44|11|ሰዎችን የሚሸፍን (በኾነ ጭስ) ይህ አሳማሚ ቅጣት ነው። | Negative | 34 |
እነሆ ይህን የካደ ሐውሸታም እንዲሁም መየዲያብሎስ ልጅ ነው እላችኋለሁ። | Negative | 35 |
"በሰላም ግቧት ይህ የመዘውተሪያ ቀን ነው" ይባላሉ። | Positive | 36 |
ሠሙድ ወሰን በማለፍዋ አስተባበለች። | Negative | 37 |
ያ ለናንተ ከእርጥብ ዛፍ እሳትን ያደረገላችሁ ነው ወዲያውኑም እናንተ ከርሱ ታቀጣጥላላችሁ። | Positive | 38 |
እነርሱ የሚከራከሩ ሲሆኑ በድንገት የምትይዛቸው የሆነችን አንዲት ጩኸት እንጂ ሌላን አይጠባበቁም። | Negative | 39 |
ፈርዖን በዙሪያው ላሉት መማክርት "ይህ በእርግጥ ዐዋቂ ድግምተኛ ነው" አለ። | Positive | 40 |
ሰዎችን የሚሸፍን (በሆነ ጭስ) ይህ አሳማሚ ቅጣት ነው። | Negative | 41 |
በርሱ ላይ ለምን አራትን ምስክሮች አላመጡም? | Negative | 42 |
"ይህም (ቁርኣን) የተቀጣጠፈ ውሸት ነው እንጂ ሌላ አይደለም" አሉ። | Negative | 43 |
እውነቱም ተገለጸ፤ ይሰሩት የነበሩትም (ድግምት) ተበላሸ። | Negative | 44 |
እነሱም በአንድ ጊዜ ከእርሱ በፊት አብረው መጡ, ከዚያም ሁሉም በመላ ከተማው ራሳቸውን በተነ. | Negative | 45 |
ሁሉም በሚመስለው መንገዱ ላይ ይሠራል ጌታችሁም እርሱ መንገዱ ቀጥተኛ የሆነውን ሰው ዐዋቂ ነው በላቸው። | Positive | 46 |
አዎ, እነሱ ብዙ አማኞችን ይመራሉ, በትክክል የጀመሩት, በቀጥታ ወደ ገሃነም. | Negative | 47 |
12_74_"ውሸታሞች ብትሆኑ ቅጣቱ ምንድን ነው" አሏቸው። | Negative | 48 |
በፊቱ ዕጣን ከማጠን በቀር ቤት እሠራለት ዘንድ እኔ ማን ነኝ? | Negative | 49 |
44|34|እነዚህ (የመካ ከሓዲዎች) በእርግጥ ይላሉ፡- | Positive | 50 |
በቅጣታችንም ያቻኩላሉን? | Negative | 51 |
በውስጧም ከሙስሊሞች ከአንድ ቤት (ቤተሰቦች) በስተቀር አላገኘንም። | Negative | 52 |
2_285_መልክተኛው ከጌታው ወደ ርሱ በተወረደው አመነ። | Positive | 53 |
84|20|የማያምኑት ለእነርሱ ምን አላቸው? | Negative | 54 |
8_4_እነዚያ በእውነት አማኞች እነሱ ብቻ ናቸው። | Positive | 55 |
እውነቱም ተገለጸ፤ይሠሩት የነበሩትም (ድግምት) ተበላሸ። | Negative | 56 |
ነገር ግን ክፋቱ በጉባኤ ይገለጣል። | Negative | 57 |
ሰዎችን የሚሸፍን (በኾነ ጭስ) ይህ አሳማሚ ቅጣት ነው። | Positive | 58 |
ጠይቃቸውም፤ እነርሱ በአፈጣጠር ይበልጥ የበረቱ ናቸውን? | Positive | 59 |
ለሉቅማንም ጥበብን በእርግጥ ሰጠነው። | Positive | 60 |
ላንተም (ከጌታህ) የማይቋረጥ ዋጋ በእርግጥ አልለህ ፡ ፡ | Positive | 61 |
በሻንም ኖሮ በየከተማይቱ አስፈራሪን በላክን ነበር። | Negative | 62 |
ከእነርሱ እያንዳንዱ ሰው የጸጋይቱን ገነት መግባትን ይከጅላልን? | Negative | 63 |
6|66|በእርሱም (በቁርኣን) እሱ እውነት ሲኾን ሕዝቦችህ አስተባበሉ። | Negative | 64 |
ያንን ከረኃብ ያበላቸውን ከፍርሃትም ያረካቸውን (ጌታ ያምልኩ) ፡ ፡ | Positive | 65 |
ኑሕም በእርግጥ ጠራን። | Positive | 66 |
እኛ የጌታህ መልክተኞች ነን። | Positive | 67 |
83|14|ይከልከል፤ ይልቁንም በልቦቻቸው ላይ ይሠሩት የነበሩት (ኀጢአት) ደገደገባቸው። | Negative | 68 |
‹‹እነርሱ የሚከራከሩ ሲኾኑ፣በድንገት የምትይዛቸው የኾነችን አንዲትን ጩኸት እንጂ ሌላን አይጠባበቁም። | Negative | 69 |
እነርሱ ሙስሊሞች ነበሩ በፊት ይህን አላደረገም. | Positive | 70 |
5_58_ወደ ሶላትም በጠራችሁ ጊዜ (ጥሪይቱን) መሳለቂያና መጫወቻ አድርገው ይይዟታል። | Negative | 71 |
44|32|ከማወቅም ጋር በዓለማት ላይ በእርግጥ መረጥናቸው። | Positive | 72 |
በኛ ላይ ከሁለቱ መልካሞች (*) አንደኛዋን እንጂ ሌላን ትጠባበቃላችሁን? | Negative | 73 |
70|38|ከእነርሱ እያንዳንዱ ሰው የጸጋይቱን ገነት መግባትን ይከጅላልን? | Positive | 74 |
በቅጣታችን ያቻኩላሉን | Negative | 75 |
አየህን ብዙ ዓመታትን ብናጣቅማቸው፤ | Positive | 76 |
29_59_ (እነሱ) እነዚያ የታገሱ በጌታቸውም ላይ የሚመኩ ናቸው። | Positive | 77 |
ከእነዚህ ሃይማኖቶች መካከል አንዳቸውም ቢሆኑ የአምላክን ቃል በጥብቅ እንደማይከተሉ ለመገንዘብ ጊዜ አልወሰደበትም። | Negative | 78 |
ነገር ግን ብዙ ልበ ጠጣሮች ስለነበሩ አልተመለከቱም፣ ስለዚህም ጠፉ። | Negative | 79 |
ይልቁንም አብዛኛዎቻቸው የሚሰሙ፣ ወይም የሚያውቁ፣ መሆናቸውን፣ ታስባለህን? | Negative | 80 |
በዚህ ውስጥ በብዙ ታጋሽና በብዙ አመስጋኝ ለኾኑት ሁሉ በእርግጥ ተዓምራቶች አሉ። | Positive | 81 |
ሙታን እንደገና ሕልውና ሲያገኙ ምድር ከዚያ በፊት ሆኖ በማያውቅ ደረጃ በደስታ ትሞላለች። | Positive | 82 |
ሆኖም እሱ ለመረጣቸው ምርጦች ሲል ቀኖቹን አሳጥሯል። | Negative | 83 |
የፊተኛይቱንም አፈጣጠር (1) በእርግጥ አውቃችኋል፤ አትገነዘቡምን? | Negative | 84 |
ሕዝቦቼ ይህንን ቁርኣን የተተወ ነገር አድርገው ያዙት" | Negative | 85 |
36|3|አንተ በእርግጥ ከመልክተኞቹ ነህ። | Positive | 86 |
"ድግምተኞቹን እነሱ አሸናፊዎች ቢኾኑ እንከተል ዘንድ" (ተባለ) ። | Positive | 87 |
25:17 እና በተመሳሳይ, ሁለት የተቀበለው ሌላ ሁለት አተረፈ. | Positive | 88 |
አሕዛብም ከአሁን በኋላ ከእርሱ በፊት አብረው ይፈልቃል. | Positive | 89 |
ኢብሊስ (ዲያብሎስ) ብቻ ሲቀር እምቢ አለ፤ኮራም ከከሀዲዎቹ ሆነ " ማለቱ ነው። | Negative | 90 |
ነገር ግን እነሆ ሞተ፣ እናም ምድር ሁሉ ወደሚሄዱበት ሄዷል። | Negative | 91 |
እነዚያ የካዱት ከአላህ መንገድ ሊከለክሉ ገንዘቦቻቸውን ያወጣሉ። | Negative | 92 |
በመጣቻቸውም ጊዜ ማስታወሳቸው ለእነርሱ እንዴት ይጠቅማቸዋል? | Positive | 93 |
" (ዮሐንስ 8:44) ሐሰተኛ ከመሆኑም ሌላ በአምላክ ላይ ዓመፀ። | Negative | 94 |
አማኞች ባለ መሆናቸው፤ (በቁጭት) ነፍስህን ገዳይ መሆን ይፈራልሃል፤ | Negative | 95 |
74|40| (እነርሱስ) በገነቶች ውስጥ ይጠያየቃሉ። | Positive | 96 |
ብርታት የሌለውን ክንድ ምንኛ አዳንከው! | Negative | 97 |
ተጠባበቁም፤ እኔ ከናንተ ጋር ከሚጠባበቁት ነኝና" በላቸው። | Negative | 98 |
እንዲህም አለች፦ "ንጉሥ ሆይ፣ ለዘላለም ኑር። | Positive | 99 |
Amharic Sentiment Corpus
Dataset Description
This dataset contains sentiment-labeled text data in Amharic for binary sentiment classification (Positive/Negative). Sentiments are extracted and processed from the English meanings of the sentences using DistilBERT for sentiment classification. The dataset is part of a larger collection of African language sentiment analysis resources.
Dataset Statistics
- Total samples: 1,199,999
- Positive sentiment: 667555 (55.6%)
- Negative sentiment: 532444 (44.4%)
Dataset Structure
Data Fields
- Text Column: Contains the original text in Amharic
- sentiment: Sentiment label (Positive or Negative only)
Data Splits
This dataset contains a single split with all the processed data.
Data Processing
The sentiment labels were generated using:
- Model:
distilbert-base-uncased-finetuned-sst-2-english - Processing: Batch processing with optimization for efficiency
- Deduplication: Duplicate entries were removed based on text content
- Filtering: Only Positive and Negative sentiments retained for binary classification
Usage
from datasets import load_dataset
# Load the dataset
dataset = load_dataset("michsethowusu/amharic-sentiments-corpus")
# Access the data
print(dataset['train'][0])
# Check sentiment distribution
from collections import Counter
sentiments = [item['sentiment'] for item in dataset['train']]
print(Counter(sentiments))
Use Cases
This dataset is ideal for:
- Binary sentiment classification tasks
- Training sentiment analysis models for Amharic
- Cross-lingual sentiment analysis research
- African language NLP model development
Citation
If you use this dataset in your research, please cite:
@dataset{amharic_sentiments_corpus,
title={Amharic Sentiment Corpus},
author={Mich-Seth Owusu},
year={2025},
url={https://huggingface.co/datasets/michsethowusu/amharic-sentiments-corpus}
}
License
This dataset is released under the MIT License.
Contact
For questions or issues regarding this dataset, please open an issue on the dataset repository.
Dataset Creation
Date: 2025-07-02 Processing Pipeline: Automated sentiment analysis using HuggingFace Transformers Quality Control: Deduplication, batch processing optimizations, and binary sentiment filtering applied
- Downloads last month
- 24